ሰላም ተሻገር የምትዋ ልጅ ጎደር አጤ በካፍ ስትቀውጠው ነበር በሚያምረው የመድረክ አያያዝ እና እስክስታዋ አሁን ደግሞ አሜርካ ላይ ሁና ከወለድች ብዙ ግዜዋ አይደለም እደዚህ ስትጨፍር ትታየለችበምድረክ ስራዋ ወደር የላትም ነሸር በተለይበጎንደረኛ ዘፈን አሷ የለለችበት ክሎፕ ብዙአይጣፍጥም ጎንደረኛ ዘፈን እሷን አልበ ክሊፕ ለመስራት ይከብዳል ምክያቱም ስራዋ በጣም የሚያምር ነው ሰላም እኳን በሰላም ተገላገልሽ እኳን ደስ አለሽ።https://youtu.be/8E_1shlWpysበደናው ግዜ ሳንበታተን አብረን መድረክ ላይ የሰራነውንም ተጋበዙ ሰላምን ማየት ይቻላል መድረክ ላይ ስትውረገረግ በሚያምረው እስክስታዋ

Posted by Asi Music Ethiopia ባለዝና on Dienstag, 17. Oktober 2017

በሚያምር እስክስታ የታጀበ የጎንደርና የዋልቃይት ጸገደ፣ ኣዲስ የኣማሪኛ ባህላዊ ሙዚቃ

ባህላዊ የኣማሪኛ ሙዚቃ